የፖለቲካ ተቃውሞ በኢትዮጵያ ያለፉ ሃያ ዓመታት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ተቃውሞ ታሪክ ከ1997ቱ የስኬት እንቅስቃሴ ሌላ የመሣደድና የድክመት እንደነበር የቀድሞ የተቃውሞ መሪ ወ/ት ብርትኳን ሚደቅሣ አስታውቀዋል፡፡ በ ሰሎሞን አባተ | አዲስ አበባ…
ፕሮፌሰር ገቢሣ ኤጄታ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ የሣይንስ ልዑክ ፕፎፌሰር ገቢሣ ኤጄታ በኢትዮጵያ ጉብኝት አድርገው በትምህርት ማዳረስና ጥራት እንዲሁም በምግብ ዋስትና ጉዳዮች ላይ ተናግረዋል፡፡ በ መለስካቸው አምኃ | አዲስ አበባ ወደ…
ብርትኳን ሚደቅሣ በዴሞክራሲ ውርስ ተቋም በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ፤ መነሻና አቅጣጫ ላይ ወ/ት ብርትኳን ሚደቅሣ ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ተናግረዋል፡፡ በ ስሎሞን አባተ | ዋሽንግተን ዲ.ሲ. ኢትዮጵያ ውስጥ ተቃውሞን ለማፈን ተግባር ይውላል…
‘ቀኖና ፈረሠ?’ ወይስ ዕርቅ ወረደ? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን በውጭና እውስጥ ያሉት ጉዳይ በ ከሰሎሞን ክፍሌ / አዲሱ አበበ | ዋሽንግተን-ዲሲ / ፊኒክስ-አሪዞና “ቀኖና ፈረሠ፤ ሕገ-ቤተክርስቲያን ፈረሠ” በሚል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…
የሊዝ አዋጁ ሕገ መንግሥቱን ይጥሣል – መድረክ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራዊያዊ አንድነት መድረክ በጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ አዲሱ የሊዝ አዋጅ ህገ መንግሥቱን የጣሰና ዜጎችን ለመቆጣጠር ያለመ ነው አለ። በ መለስካቸው አምኃ…
‘…አልሰማንም ነበር እንዳትሉ’ – ግርማ ሠይፉ (እንደራሴ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ግርማ ሠይፉ “ለጥያቄዎ መልስ” ሰጥተዋል፡፡ በ ትዝታ በላቸው | ዋሽንግተን ዲ.ሲ. / አዲስ አበባ በኢትዮጵያ የተወካዮች ምክር…
«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው ሳምንታዊ ፕሮግራማችን ዛሬ ያካተታቸው ርዕሶች -የታሰሩት ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ጥፋታቸውን ካመኑ ሊፈቱ እንደሚችሉ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ገለጹ -አንድነት ፓርቲ የሊዝ አዋጁ እንዲሻር ጠየቀ -የጃዝና የአለም ሙዚቃ ትርኢት…
ሕዝቡ የአገሩን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ዝግጁ መሆን እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ተናገሩ፡፡ በሕጋዊ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ውስጥ ተከልለው በሽብር ተግባር ላይ ተሠማርተዋል ያሏቸውንም ሰዎች መንግሥታቸው እየቀጣ መሆኑን አስታወቁ፡፡ መለስካቸው አምኃ…
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ በአመቱ አጋማሽ የፓርላማ ዘገባቸዉ ቅድሚያዉን ቦታ የሰጡት የአገሪቱ ኢኮኖሚ ያለበትን ሁኔታ በመግለጽ ነዉ። አገሪቱ በፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ላይ እንደምትገኝና በኤርትራ አማካኝነት የቃጣባታል ካሉት የሰላም ማደፍረስ ሌላ የተረጋጋ…
መፍትሄ አምጪ ሃሳቦች በዋይት ሃውስ ለለውጥ ሃዋሪያነት አበቁ «አሥራ አራቱም ግለሰቦች የተሰማሩበት አቅጣጫ ቢለያይም፤ በመሠረቱ አንድ ሆኖ ያገኘሁት፤ ዜጎች፥ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ በአካባቢያቸው ላለው ችግር መፍትሄ ለማምጣት ራሳቸው መንቀሳቀስ…